Channel
Updated: 2026-07-27
🔥 HERE WE GO 🔥 📰 አሁን ከደቂቃዎች በፊት የተጠናቀቁ ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች ለመኮምኮም ከታች ያለውን Join ሚለውን ይጫኑ 🔥👇
ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇 ▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ ▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ ▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ ▶️ተከታታይ ፊልሞች …
የክረምት ጭቃ ዝናቡ ዘነበ መሬት በሰበሰ ፣ ብርዱም እያየለ እሸት አሰጠበሰ ፣ የተጣለውንም Rain ኮት አስነሳ ፣ በትሸርት ሃጁን ጃኬት አስለበሰ ፣ ነገርግን ኣንዳንድ ሚያሳልፍ አለ ከዚህም የባሰ ፣ ዝናብ ማይበግረው ቢዘንብበትም ዶፍ ፣ ብርዱ የሚሞቀው እሳት ሚመስለው ጎርፍ ፣ የክረ…
ሰላምታ ጠፋብን እንዴት ግን ለምንስ ብለን፣ “በድሮ ዘመን…”ነበረ እያልን፣ ያለፈውን ብቻ እያሞገስን፣ በጭልጥ ተውነው ዛሬን፤ ...ድሮ እኮ ሰላምታ እንደ እንጀራ ነበር፣ ለሁሉም የሚቆረስ፤ ዝምድናን ሳናይ ሳንቆጥር፣ ሰላምን የምንጎራረስ። ዛሬ ግን... አይኖቻችን ተገናኝተው ልባችን ተ…
እኔ ነበርኩ! የሆነ ቀን ስልክሽ ጠርቶ እጅሽ ወድያው ፈጥኖ አንስቶ ሄሎ... ሄሎ... ኧረ ሄሎ... አይሰማም? ማን ልበል? ብለሽ ምላሽ ስታጪ ዘግተሽ ቁጭ አላልሽም? በርግጥ ትዝ አይልሽም! ለማነኛውም ግን... ድምፅሽን ስሰማ በድንገት ምላሱ የተልፈሰፈሰው፡ ከፍል ድንጋጤ ከፍል ደግሞ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
እመንገድ ላይ አየኋት ። ወፍራለች ፣ ጡቷ እንድድሮው አይደለም ። ቦርጫም ሆናለች፣ ትልቅዬ የጭቃ መከላከያ ጫማ ተጫምታለች ልጅ አቅፋለች ። ብዙ አመት አብረን ተንዘላዝለን ተጨቃጭቀን .. ተዋደን ... ተዳርተን... ተማምተን፣ ተሳስበን ሙሉ ቀን ተጠፋፍተን ምነው የት ጠፋህ የት ጠፋሽ…
📎አንፈርድም!📎 እስካሁን በኖርኩት እድሜ የተማርኩት ነገር ቢኖር አለመፍረድን ነው። ያንድን ታሪክ ጫፉን ብቻ ይዘው ብያኔ አለመስጠት። መግቢያውን አንብበው በእርግጥም መፅሐፉ ይህን ሊል ነው የፈለገው ብሎ ድምዳሜ ላይ አለመድረስን። ሙሉ ገፆቹን ጨርሶ ማንበብን። ማንም ሰው ጥ…
ጨለማዬ አንተ🌚😍 ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡ @bewketuseyoum19 Creator - @abela1987 📨 For your comment,feedback and promotion @bewketuseyoum2bot Thank you!