Channel
📚Disclaimer: This is an unofficial channel created solely to share fast, timely educational information directly with students. 🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @stbookbot 🔴ለFreshman : @freshman_robot «Buy Ads» @moeads_bot or https://telega.io/c/Tmhrt_minister
Updated: 2026-09-09
እንግሊዘኛ ቋንቋ ምንድነው የሚከብዳቹህ??
⭕️ ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል :: ስለዚህ ሁላችሁም ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ :: 📥ቻናሉን ለመቀላቀል 👇👇👇👇 ht…
#WerabeUniversity #ጥሪማስታወቂያ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም ነባር የቅድመ እና ድኅረ-ምረቃ መደበኛ መርሐግብር ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም 08 እና 09/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ገልጿል፡፡ 👉 በቅጣት ምዝገባ የሚደረገው እና ትምህርት የሚጀምር…
#Ads 📢 የእርሶን የትምህርት ደረጃ መርጠው አሁኑኑ ይቀላቀሉ! "ሀላፊነቱን እራሴ እወስደዋለሁ"💯 የተማሪዎችን ሕይወት የሚቀይሩና በትብብር የተመሰረቱ እጅግ ጠቃሚ የቴሌግራም ቻናሎች ስብስብ! ለውጥ አሁን ይጀምራል! 🚀 🔢 ከ9ኛ — 12ኛ ክፍል ተማሪዎች! ይህ ቻናል ለእናንተ ብ…
#BahirdarUniversity #ጥሪማስታወቂያ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ1ኛ አመት ትምህርታችሁን አጠናቃችሁ የዲፓርትመንት ምደባ እየጠበቃችሁ ላላችሁ(ማለትም Other Social Science, Other Natural and Health Science and Engineering…
#Freshman Grade -12 ተፈተናችሁ ያለፋችሁ እንዲሁም ከRemedial ወደ Freshman የተዛወራችሁ ተማሪዎች በአጠቃላይ በ2019, University Freshman ለምትገቡ ተማሪዎች በሙሉ:- ቀጣይ Freshman ስትገቡ እጅግ በጣም የሚጠቅማችሁን ወሳኙንና ምርጡን የ Fresh…
🎓 የጥሪ ማስታወቂያ ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ 1) የቅድመ ምረቃ 3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ እንዲሁም የነባር የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ፤ 2) የትምህርት ክፍል ምደባቸውን ያወቁ 2ኛ አመት ተማሪዎች(Anesthesia, Compreh…
🎓 የጥሪ ማስታወቂያ ለመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎቻችን እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት የምታደርጉበት ወቅት መስከረም 09-10/2019 ዓ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-08-07 · first ad check queued