Channel
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469
Updated: 2026-09-13
“ አሁን በሙሉ ብቃቴ ላይ እገኛለሁ ” ሼሽኮ የማንችስተር ዩናይትዱ አጥቂ ቤንጃሚን ሼሽኮ ለዛሬው ደርቢ ጨዋታ ዝግጁ መሆኑን ተናግሯል። ሼሽኮ ባለፈው የውድድር አመት ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ለበርካታ ወራት ከሜዳ ርቆ ነበር። ከጉዳቱ ለማገገም በቂ ጊዜ መስጠቱ አሁን ላይ በተሻለ ቁመና…
የዕለቱ ተጠባቂ መርሐ ግብሮች ! 8:00 ሬንጀርስ ከ ሴልቲክ 10:00 ሲዳማ ቡና ከ ኤግሎን 11:15 ሌቫንቴ ከ ባርሴሎና 12:30 ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ማንቸስተር ሲቲ 12:30 ኤልቨርስበርግ ከ ባየርን ሙኒክ 1:00 ናፖሊ ከ ቦሎኛ 3:45 ብሬስት ከ ፒኤስጂ 3:45 ሳሱኦሎ ከ ጁ…
“ በ 28 አመት የእግርኳስ ቆይታዬ እንደዚህ አይነት ' ፔናልቲ ' አላየሁም ” አርቴታ የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አርሰናል የተሰጠበትን ፍፁም ቅጣት ምት ታይቶ የማይታወቅ ሲሉ ገለፁ። ከጨዋታዉ በኋላ ቃላቸውን የሰጡት አርቴታ “ ትልቅ ድል ነው ነገርግን የተለየ ሊሆን ይችል ነ…
“ ራያ የአለም ምርጡ ግብ ጠባቂ ነው ” ጉማሬሽ በምሽቱ ጨዋታ ኮከብ ተብሎ የተመረጠው ብሩኖ ጉማሬሽ ዴቪድ ራያ የአለም ምርጡ ግብ ጠባቂ መሆኑን ተናግሯል። ራያ ቡድኑ በጨዋታው እንዲቆይ መርዳቱን የገለፀው ጉማሬሽ “ እሱ ያለጥርጥር የአለም ምርጡ ግብ ጠባቂ ነው ” ብሏል። " ፍፁም ቅ…
ሪያል ማድሪድ ድል አድርጓል ! ሪያል ማድሪድ ከራዮ ቫዬካኖ ጋር ያደረገውን የ ላሊጋ አምስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 4ለ1 አሸንፏል። የሎስ ብላንኮዎቹን የድል ግቦች ኪሊያን ምባፔ 2x ፣ ጁድ ቤሊንግሀም እና ካሬራስ አስቆጥረዋል። የራዮ ቫዬካኖን ግብ ካሜሎ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል። ኪሊያ…
መድፈኞቹ ሊጉን መምራት ጀምረዋል ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከሰንደርላንድ ጋር ያደረገውን የሊግ መርሐ ግብር 2ለ0 አሸንፏል። ብሩኖ ጉማሬሽ እና ቡካዩ ሳካ የአርሰናልን የማሸነፊያ ግብ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። መድፈኞቹ በውድድር ዘመኑ ያደረጓቸውን አራት የሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ…
90+6 ' ሰንደርላንድ 0 - 2 አርሰናል ⚽ ጉማሬሽ ⚽ ሳካ @tikvahethsport @kidusyoftahe
88 ' ሰንደርላንድ 0 - 1 አርሰናል ⚽ ጉማሬሽ @tikvahethsport @kidusyoftahe
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.