Channel
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም]
Updated: 2026-08-26
አላህ ፊት መቆምን ፈርቶ ነፍሱን ከእኩይ ስሜት ያገደ ባርያ እንኳን ደስ አለው!!
►►►►►►►►►►►►►►►►►►►►►►► 🌟 ቢሻራህ ኦንላይን የሴቶች መድረሳ በሴት ኡስታዛ 🌟 ያለ ምንም ፍርሀት እና ጭንቀት በጥሩ ተጅዊድ ቁርአንን መማር ለሚፈልጉ እህቶች በሙሉ ጥሩ እድል ተዘጋጅቶሎታል !! ● የምንሰጣቸው ትምህርቶች ፦ ➪ ቃኢዳ በተጅዊድ ➪ ቁርአን ነዘር ➪ ሂፍዝ…
አልሐምዱ ሊላህ! በሩቁም ሆነ በቅርቡ፣ በስውርም ሆነ በግልጽ ስማችንን ጠርተው «ያ ረብ!»እያለ በዱዓው የሚያስታውሰን ቅን ሰው አለን። አላህ ለእኛ መልካም የተመኙልንን ሁሉ እርሱ በመልካም ይቀበላቸው፤ የልባቸውን ቅን ምኞትና ሐጃቸውን ሁሉ በሰፊው ራሕመቱ ይሙላላቸው። የዓለማቱ ጌታ ለ…
ሙእሚን ሊሳሳትና በወንጀል ሊወድቅ ይችላል፤ ነገር ግን ወድቆ አይቀርም፣ በፍጥነት ተውበት ያደርጋል። ስህተት ቢሠራ እንኳ የሚወቅሰው ህሊናና የምትቆጣው ነፍስ ስላለችው በወንጀሉ አይዘገይም፣ ቶሎ ይነቃል። አላህም ጥፋቱን አምኖ የሚፀፀተውን ባሪያውን ይቅር ይላል፣ ያግዘዋልም።
እውነት እላችኋለሁ፣ ደካማ ሴት አልወድም። ሪዝቄ እና ህይወቴን የሚመራው ባሌ ነው ብላ የምታስብ፣ እርሱ ቢተዋት ህይወቷ የሚያበቃ የሚመስላት ሴት ባሏን ፈጣሪዋ አድርጋለች። ባሏ ላይ ጥፋትና ሐራሙን እያየች «ትዳሬ ይፈርሳል» በሚል ፍርሃት የምታልፍ፣ መድረሻ አጣለሁ ብላ ግፍን፣ ድብደባ…
ፍቅር ትልቅ ህመም ነው። የተያዙትን ሁሉ አላህ በጥበቡ ያሽራቸው።
ከአኺራው ጀነት በፊት በዱንያው ጀነት ውስጥ እራስህን ማግኘት ከፈለግክ የጥዋት እና የማታ ዚክር ላይ ተጠናከር።
السلام عليكم ورحمة الله ከይቅርታ ጋር ዛሬ ደርስ አይኖረንም
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.