Channel
Updated: 2026-08-01
የቅዳሜ_ጨዋታ የነገ የሐምሌ, 25 2018 ዓ/ም የቅዳሜ ጨዋታ መሰናዶዎቻችንን ከወዲሁ እናስተዋውቃችሁ፡፡ ከቀኑ 7:00 ሲሆን የቅዳሜ ጨዋታችን፤ በማሟሻ ይጀመራል፡፡ ማሟሻን ተከትሎ በእሸቴ አሰፋ የሚሰናዳው የመቆያ ዝግጅት ይቀርብላችኋል። ተፈሪ አለሙ በትዘታ ዘ አራዳ ዝግጅቱ ብሔር ተ…
#ስም_አይቀበርም ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ https://youtu.be/rO9Ztzo_bZ4?si=P9myJ-Al3PFb3vga #simaykeberm #abunepetros
#ሸገር_ሼልፍ ሰቆቃው - ትርጉም ዮሐንስ አድማሱ ተራኪ አበበ https://www.youtube.com/watch?v=4gAV4BpnbqM #shegershelf
ሐምሌ 24 2018 የዓለም ጤና ድርጅት ለካላ-አዛር ሕመም አዲስና አጭር የሕክምና መመሪያ ይፋ ማድረጉ ተሰማ፡፡ የካላ-አዛር ሕመም በአሸዋ ዝንብ ንክሻ የሚተላለፍ፣ የውስጥ አካላትን የሚጎዳ እና በወቅቱ ሕክምና ካልተደረገለት ገዳይ ሊሆን የሚችል ከባድ የጤና ችግር ነው። በሽታው ከፍተኛ…
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
የሐምሌ 24 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች #ኮንጎ በኮንጎ ኪንሻሣ በኢቦላ የሚያዙ ሕሙማንና ወረርሽኙ የሚገድላቸው ሰዎች ብዛት በጣሙን እየጨመረ ነው ተባለ፡፡ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጠው ሰዎች ብዛት ከ3 ሺህ 400 መብለጡን አናዶሉ ፅፏል፡፡ ወረርሽኙ የገደላቸው ሰዎች ብዛት ከ1 ሺህ…
የሐምሌ 24 /2018 የሸገር የቀትር ወሬዎችን በቀጥታ ይከታተሉ…… https://www.youtube.com/watch?v=aTVR29K4yPQ
ሐምሌ 24 2018 በኢትዮጵያ መንግስት ትንበያ መሰረት ከስድስት ወራት በኋላ የዋጋ ግሽበት ወደ ነጠላ አሃዝ ይወርዳል፡፡ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር ትንበያ ግን ከዚህ ይለያል፡፡ የብር የመግዛት አቅም አምስት በመቶ ሲዳከም ግሽበት ሁለት በመቶ ከፍ ይላል የሚለውን የመንግስት ሪፖርትና…
ሸገር 102.1 መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ሸገር የእናንተ ነው! https://bit.ly/33KMCqz