Channel
Updated: 2026-07-29
የአበል አፈፃፀም መመሪያ‼️ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከመደበኛ የሥራ ሰዓት ውጭ እና በቅዳሜ ቀናት ለሚሰሩ ሠራተኞች የትራንስፖርት አበል አፈጻጸም መመሪያ አውጥቷል። በመመሪያው መሠረት በቅዳሜ ቀን ለሚሰሩ ሠራተኞች በቀን 200 ብር (በወር 8…
የዘመን አቆጣጠራችን ይቀየር ተባለ‼️ በምክክሩ ላይ የኢትዮጵያን የዘመን አቆጣጠር በተመለከተ የተለያዩ አማራጮች ቀርበዋል። በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ውስጥ የሂጅራ ወይም የእስላማዊ የዘመን አቆጣጠር ይካተት፣ «ዓመተ ምህረት» የሚለው ይቅርና አሁን ያለው የፈረንጆቹ አቆጣጠር ይቀጥል፣…
ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሩሲያ መግባት የሚያስችላቸው የኢ-ቪዛ አገልግሎት የሚያገኙበት አሠራር በቅርቡ ይፋ ሊደረግ ነው ሩሲያ ለኢትዮጵያ፣ ለታንዛኒያ እና ለግብፅ ዜጎች የኢ-ቪዛ አገልግሎት መስጠት የምትችልበትን እድል በማጥናት ላይ እንደምትገኝ የሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ለሀገሪ…
ሳዑዲ ተጨማሪ አምስት ኢትዮጵያውያንን በሞት ቀጣች። ወደ ሳዑዲ አረቢያ አደንዛዥ ዕጽ በድብቅ ሲያስገቡ ተይዘዋል የተባሉት ኢትዮጵያውያን በሞት የተቀጡት ሰኞ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም. በአሲር ግዛት መሆኑን የአገር ውስጥ ጉዳዮች ሚኒስቴር ገልጿል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሳዑዲ መንግስት የ…
How Bolt runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Careem runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How DiDi runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Grab runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
አስደንጋጭ ጥናት‼️፡ ከግማሽ በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ሴቶች ሚስትን መደብደብን እንደሚያጸድቁ ተገለጸ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ይፋ ባደረገው አዲስ የዴሞግራፊ እና የጤና ዳሰሳ ጥናት፤ ከግማሽ በላይ (55 በመቶ) የሚሆኑ ሴቶች ባል ሚስቱን ለመደብደብ አሳማኝ ምክንያት ይኖረዋ…
የገዛ እህቱን አስገድዶ የደፈረው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ የገዛ እህቱን የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀመው ግለሰብ በእስራት መቀጣቱን ፖሊስ አስታውቋል። ተከሳሹ በረከት ስዩም የተባለ ሲሆን በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ወካ አራባ ቀበሌ በ"ቡታ" ተብሎ በሚጠራ ስፍራ …
92 ሚሊዮን የሚጠጋ የኢትዮጵያ ሕዝብ "ጤናማ የምግብ ሥርዓት" ለመከተል አቅም እንደሌለው የተመድ የምግብ ዋስትና ሪፖርት አመለከተ። በኢትዮጵያ ጤናማ የምግብ ሥርዓትን ለማስጠበቅ በነፍስ ወከፍ የሚወጣው ወጪ ከምሥራቅ አፍሪካ ከፍተኛው መኾኑን ሪፖርቱ ጠቅሷል። ባለፈው የአውሮፓዊያን ዓመ…
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተባለ፡፡ በሳምንት ውስጥ በተደረገ 8 ዙር በረራ የተመለሱት 1ሺህ 604 ወንዶችና 1መቶ92 ሴቶች አመት እንዲሁም 38 ጨቅላ ህፃናት ሲሆኑ፤ ከተመላሾች መካከል 53 እድሜያቸው ከ…
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ሰሌዳ ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @seledanewsbot