Channel
🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥ https://t.me/Orthodoxtewahdoc ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜንለምት @fentanesh21_23 🗯ፈንታነሽ / የእመ ብርሃን ልጅ🤗
Updated: 2026-08-24
🌷መልክአ ቅዱስ ዑራኤል📚 ቅዱስ ዑራኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ/፫/ የብርሃናት መልአክ ቅዱስ ዑራኤል በዕለተ ቀኑ በጨለመባችሁ ነገር ላይ ሁሉ ብርሃኑን ያብራላችሁ። 🌷መልካም ሌሊት🙏 ለንስሓ ሞት ያብቃን
✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ ✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"📖ምሳ 1፥33☦📚 ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ 📗ስንክሳር ዘወርኃ ነሐሴ ፳፪/22 ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ https://t.me/Orthodoxtewahdoc 🌹የያዕቆብ ሌሊ…
Media post
Media post
#ተመስገን ስለ ሙሉ ጤንነታችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑ ትናንት መንጋጋየን ታምሜ ልታከም ሄድኩ ከነርቭ ጋ ስለሚገናኝ የመጨረሻ መንጋጋ ብለው ላወልቁ ቢለፉ ቢጥሩ አለቅም አለ ከዛሬም ወረቀት አምጥተው ፈርሜ በስንት ማደንዘዣ በስንት መከራ ግማሹ ወጣ ከዛም ሩቡ እያለ በሶስተኛው ሁሉም ወ…
ድንቅ ሕይወት ለመኖር እና ሕልምህን ለማሳካት ፣ ማንም አንዳች ነገር እስኪያደርግልህ መጠበቅ የለብህም ። ሕልሙ ያንተ ነው ፤ የታየህም ለአንተ ነው ። ስለዚህ መከፈል ያለበትን ዋጋ መክፈል ያለብህ አንተ ራስህ ነህ ። አንተ ለሕልምህ ምንም ዐይነት ዋጋ ሳትከፍል ፣ ሌሎች ሰዎች ለአንተ…
እውነታው ግን ከጊዜ ሂደት ጋር ሁሉም ነገር ይለወጣል፤ ቀስ በቀስም እየደበዘዘ ይሄዳል። ጓደኞች ይለያያሉ፣ የሚወዷቸው ሰዎች ይሄዳሉ፣ ከተሞች ባዶ ይሆናሉ፣ ቦታዎች ይቀያየራሉ፤ ትላንት ለልባችን ቅርብ የነበሩ ነገሮች ዛሬ ላይ ደብዛዛ ትዝታ ብቻ ሆነው ይቀራሉ። በዚህ የሕይወት ውጣ ውረ…
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.