Channel
👉«ሰለፍያ ቀጥተኛ የሀቅ መንገድ ብሎም አይነኬ ፅኑ ተራራ ነው።» ለአስተያዬትና እርማት
Updated: 2026-09-11
➛በዘመናችሁ ውደዱ ➛በሰዓታችሁ ነግዱ ➛በመንገዳችሁ ንጎዱ 👉🌹ይህችን የመሰለች አበባ ደረቀች... 👉🌹ጊዜዋ አለፈና አቅቷት ወደቀች... 👉🌹ከሞተች በኋላ በውሀ አልፀደቀች⁉️ «....ሁሉም በጊዜው ውብ ነው።» ሁሉም በሰዓቱ በየጊዜው ያምራል፡ ካለፈ በኋላ ፀፀት ምን ይሰራል፡ …
ህይወት ማለት ህመም የሌለበት ጉዞ ሳይሆን፣ በህመም ውስጥም ተስፋን ሰንቆ መጓዝ ነው። እንባ ቢኖርም ፈገግ ማለት፣ ስንወድቅም ዳግም ለመነሳት መዘጋጀት ነው። ➛እንደዛ ነገር ጀግናዬ....
♦️...#የምን_እንቁጣጣሽ……⁉️ የአንድ እምነት ትርክት የአንድ እምነት ወደፊት፡ የአንድ እምነት አቀንቃኝ የአንድ እምነት ትውፊት፡ የአንድ እምነት ቀኖና የአንድ እምነት ብልጫ፡ የአንድ እምነት መመሪያ የአንድ እምነት ሩጫ፡ ምን አይነት ፍትህ ነው የነማንስ ምርጫ፡ #የምን_አዲስ_አመት…
ቴሌግራም በቻናሌ ላይ የሚለቃቸው ማስታወቂያዎች ለኔ አይታዩኝም። ስለዚህ Ad የሚለውን በማየት የኔ እንዳልሆኑ መለየት ትችላላችሁ።
ጥቆማ 69 🧕ስም፦ ⤵ ስም ኡሙ ኡሰይሚን 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ https://t.me/as_selefiy 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13657
«የ❶❸ ወር ፀጋ⁉️» ይዳረስ ዘንድ ሸር አድርጉት ❌ዘመን መለወጫ❌ ❌እንቁ-ጣጣሽ❌ 🎙በአቡ-ፋሩቅ ሀፊዞሁሏህ t.me/nuredinal_arebi
#ዘመን_መለወጫ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ዘመን መለወጫ የለንም ወዳጄ፡ ኮተት አልፈልግም ዘወር በል ከደጄ፡ ሙሉ ፅድት ያለ ሐቅ ነው መንሀጄ፡ ከሉቃስ ዩሀንስ ከማርቆስ ክርስቶስ፡ ከሰውች ወደሰው ከቄርቆስ ቆሮንጦስ፡ ኸረ ለቀቅ አርገኝ አያልቅም ያንተ ጦስ? ወደ ሰው መጠጋት ሙስሊሞች አንወድም፡…
ስለ Ibnu Munewor በውስጥ እየተጠየቅኩ ነውና መስተካከል ያለባቸው ነገራቶች አሉ። "ኢብኑ ሙነወር ሓኪም ቤት ነው ያለው" "ኢብኑ ሙነወር በቤተሰብ ጉዳይ ሓኪም ቤት ነው ያለው" ብለው የፃፉ ወንድሞች ወይም እህቶች አሉ። ለነዚህ ወንድሞች አደራ የምለው ነገር ሰዉ መሰል ዜናዎችን …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.