Channel
The future starts here!
Updated: 2026-08-24
🛑 ቀጣይ አመት ተፈታኞች በሙሉ አቅም ተዘጋጁ‼️ ውጤት ያያችሁ የኛ ቤተሰቦች ውጤታችሁን ላኩልን‼️ የ 2019 ተፈታኞች በሙሉ ትኩረት ተዘጋጁ! ከአሁን ጀምሮ ጊዜ ማባከን አቁሙ! በማይጠቅምህ ነገር ጊዜ ማለፍ የለበትም! ነገ ስታስበው የሚቆጭህን ነገር አሁን አታድርግ! የዛሬ ልፋትህ …
🛑 ውጤታችሁን ላኩልን እየጠበቅናችሁ ነው!! የ2018 ብሔራዊ ፈተና ውጤት መታየት ጀምሯል ገብታቹ ከታች ባለው ሊንክ እዩ 1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et 2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot በሊንኩ ገብታችሁ Admission Number እና የመጀመሪያ…
⭐️ እንኳን አደረሳችሁ! የክረምት ዝግጅታችን ይቀጥላል! ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ደስ የሚል በዓል ተመኘንላችሁ🙌 ዛሬ ናቹራሎች Grade 10 Biology Unit 1 እና 2 ታጠናላችሁ፤ (Unit 1 በጣም አጭር ነው፤ ብሔራዊ ፈተ…
🛑 ነሀሴ ሊፈፀም 12 ቀን ቀረው‼️ የክረምቱ ቀናት ቶሎ እያለቁ ነው። ማንም መጥቶ ውጤትህን አይቀይረውም። ዛሬ ዲሲፕሊን ይኑርህ ካልሆነ ነገ ሌላ ትምህርት ነው የምናጠናው። የቤተሰብህን የዓመታት ድካም ዛሬ በጥረትህ አሳያቸው! ቢደክምህም እንኳ አንብብ። የዛሬውን Chemistry እና…
🛑 የ FutureX አባላት ይቅርታ እንጠይቃለን 🙏 የ FutureX አፕሊኬሽን ባጋጠመን የቴክኒክ ስህተት የቪዲዮ ማስተላለፊያው ሰርቨር ለጊዜው ተቋርጧል፤ ችግሩን ለመፍታት የምንችለውን ጥረት ሁሉ እያደረግን ነው። መስራት እስኪጀምር በትዕግሥት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን። የ…
🛑 የ10ኛ ክፍል ጥናታችን ዛሬ ተጀመረ‼️ ዛሬ በ6ኛ ሳምንት የምናጠናው ናቹራሎች የ 10ኛ ክፍል Chemistry Unit 1 ፤ ሶሻሎች Geography Unit 1 እና 2 ነው። ከዛ ሁላችንም SAT Unit 5 እንቀጥላለን። ለሁሉም ት/ት ኖቱን አብረን በቪዲዮ አጥንተን እንደጨረስን ከ…
🛑 ለ 2018 እና 2019 ኢንትራንስ ተፈታኞች አጭር መልዕክት! ✅ ውጤት ነገ ለምታዩ የ 2018 ተፈታኞች ✅ የ10ኛ ክፍልን ከነገ ጀምሮ ከኛ ጋር ለምታጠኑ የ ቀጣይ አመት ተፈታኞች ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመዘጋጀት በዚህ ክረምት በፕሮግራም ከኛ ጋር ለምታጠኑ ተማሪዎች እና እ…
✅ መጨነቅ የለም! የምንችለውን መስራት ብቻ! ሁሌም ለብሔራዊ ፈተና ስትዘጋጁ ማሰብ ያለባችሁ አጥንቶ ስለመጨረስ ሳይሆን ብዙ ጥያቄ ሰርቶ ሁሉንም ስለማዳረስ ነው፤ ይሄንን ደግሞ ክረምቱን እያደረጋችሁት ነው፤ አሁንም እንቀጥላለን። የቀጣይ አመት ኢንትራንስ ተፈታኞች ለ10ኛ ክፍል ዝግጅታ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.