Channel
Updated: 2026-08-27
ታሪክ ሰሪው የሀድያ ዞን ተማሪ ሮቤል ጌታቸው በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሀገሪቱን 2ኛ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል #FastMereja I በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ በሀድያ ዞን ግቤ ወረዳ የተገኘው የሊች ጎጎ ትምህርት ቤት ተማሪ ሮቤል ጌታቸው ገብሬ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክ…
ኢትዮጵያ የ2028 የአፍሪካ ዋንጫን (AFCON) ለማስተናገድ ይፋዊ የጨረታ ሰነድ አቀረበች #FastMereja I የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (EFF) የ2028 የአፍሪካ ዋንጫን (AFCON) ለማስተናገድ የሚያስችለውን ይፋዊ የማመልከቻ ሰነድ ለአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (CA…
ኤርትራዊቷ ሞዴል ስኒት ሀብተአብ በ2 ሰዓት ውስጥ 100ሺ ድምጽ አገኘች #FastMereja I በዓለም አቀፉ Miss World ውድድር ኤርትራን ወክላ በመሳተፍ ላይ የምትገኘው ሞዴል ስኒት ሀብተአብ በህዝባዊ የኦንላይን ድምፅ አሰጣጥ በዓለም ደረጃ የመጀመሪያውን ደረጃ በመያዝ አዲስ ታ…
የዓለማችን ፈጣኑ ሰው ዩሴን ቦልት ከ13 ዓመታት የፍቅር ቆይታ በኋላ ለካሲ ቤኔት የጋብቻ ጥያቄ አቀረበ #FastMereja I ስምንት የኦሊምፒክ የወርቅ ሜዳሊያዎች ባለቤቱ እና የዓለማችን ፈጣኑ ሰው ዩሴን ቦልት ለረጅም ጊዜ አብራው ለዘለቀችው የህይወት አጋሩ ካሲ ቤኔት የጋብቻ ጥያቄ…
የጉራጊኛ ሙዚቃን ጥራት ለማሳደግ ያለመው “ታውስማ” አልበም ሊመረቅ ነው! #Fastmereja:- በጉራጊኛ ሙዚቃ ዘርፍ የሚታወቀው ድምፃዊ ተፈራ ፍቃዱ “ታውስማ” የተሰኘውን ሁለተኛ የሙዚቃ አልበሙን ነሐሴ 24 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ ሊያስመርቅ መሆኑን በዛሬዉ እለት በተሰጠ መግለጫ አ…
በአሜሪካ የፓርኪንግ ስራ ክፍያ በሰአት እስከ 22 ዶላር እንደሚያስገኝ ተገለጸ #FastMereja I በአሜሪካ የፓርኪንግ (የመኪና ማቆሚያ) አስተናጋጅነት እና ቁጥጥር ስራ የተሰማሩ ሰራተኞች በአማካይ በሰአት ከ15 እስከ 17 ዶላር ክፍያ እንደሚያገኙ የቅርብ ጊዜ የስራ ገበያ መረጃዎ…
3ኛው የአፍሪካ ስታር ዋይድ አዋርድ በመስከረም ወር ይካሄዳል! #Fastmereja:- “ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ፤ መመሰጋገን ባሕላችን እናድርግ” በሚል መሪ ቃል የሚከናወነው 3ኛው ዙር የአፍሪካ ስታርዋይድ አዋርድ የሽልማት ሥነ-ሥርዓት በመጪው መስከረም ወር እንደሚካሄድ አዘጋጁ ከ…
በናይጄሪያ የዲኤንኤ ምርመራ ካደረጉ አራት ወንዶች መካከል አንዱ የልጁ ባዮሎጂካዊ አባት አለመሆኑ ተረጋገጠ #FastMereja I በናይጄሪያ በግል ተቋም የዲኤንኤ (DNA) የምርመራ አገልግሎት ከሚሰጡት ዋነኛው የሆነው “ስማርት ዲኤንኤ” ይፋ ባደረገው የ2025/2026 አዲስ ሪፖርት …
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.