Channel
This is FMC's official Telegram channel. @fmcsport @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com
Updated: 2026-09-10
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለአዲሱ ዓመት ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡- 👉ዘመን ከፈጣሪ ለሰው የተሰጠ መሥሪያ መጽሐፍ ሲሆን፣ ለእያንዳንዱ ሰው የተሰጡ የተወሰኑ ገጾች አሉት። የመጨረሻው ገጽ እስኪከደን ድረስ የፈለግነውን የመጻፍ መብት …
ሀገራዊ ምክክራችን ገደ መልካም መሆኑን በምክክሩ ብቻ ሳይሆን በውጤቱም እያሳየ ነው። በአዲስ ዓመት ዋዜማ በመቶ የሚቆጠሩ ታራሚዎችን መንግሥት በምሕረት እንዲፈቱ አድርጓል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ከ600 በላይ እስረኞች ከእስር ተፈቱ አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 ዓ.ም (ኤፍ ኤም ሲ) አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ከ600 በላይ እስረኞች በይቅርታና ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር ተፈትተዋል፡፡ ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በሀይል ለመናድ ሞክረዋል በሚል …
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት…
2018 ዓመት በክልላችን የህዝብ ተጠቃሚነት የተረጋገጠበት ዓመት ነው – ኦርዲን በድሪ አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 2018 ዓመት በክልላችን የህዝብ ንቁ ተሳትፎና ተጠቃሚነት የተረጋገጠበት ዓመት ነው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡ በሀረሪ ክ…
https://youtu.be/gqaVquBxYIA
ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ዐሻራ 56 ነጥብ 8 ቢሊየን ችግኞች በመትከል በዓለም ላይ አዲስ ታሪክ ጻፈች አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጪነት በ2011 ዓ.ም በጀመረችው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 56 ነጥብ…
Media post
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.