Channel
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) @etvafaanoromoo1 @etvkidschannel @ebcworld1 @etventertainment1
Updated: 2026-09-11
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ለ2019 አዲሱ ዓመት የአንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈች የቀድሞ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳሳትና የኢትዮጵያ ካቶሊካዊ ጳጳሳት ጉባዔ ፕሬዚዳንት ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ ለ2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል የአንኳ…
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ፣ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ለ…
በሳይንስ ሙዚዬም እየተከበረ የሚገኘው“የነገ ቀን” በምስል፡-
ጳጉሜን 5፦ የነገ ቀን ሀገራችን ኢትዮጵያ በዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ በፈጠራ አቅም እና በዘመናዊ የከተሞች ግንባታ አዲስ ምዕራፍ በመክፈት የነገዋን ብሩህ የወደፊት ጊዜ በጠንካራ መሠረት ላይ እየገነባች ትገኛለች:: ጳጉሜን 5 "የነገ ቀን" ተብሎ ሲከበር፣ የቴክኖሎጂና የሳይንስ ዕድገታችንን …
ልዩነት ያልገደበው የመረዳዳት ባህላችን፡ ለዘላቂ ልማትና ለሀገር ግንባታ ያለው ፋይዳ ኢትዮጵያ በብዙ ብሔር ብሔረሰቦች፣ ባህሎች እና እሴቶች የበለጸገች መሆኗ፣ ሕዝቧን ለዘመናት አስተስስረው እና አጽንተው ያቆዩ በርካታ ሀገር በቀል አሠራሮች እንዲኖሯት አስችሏል:: ከእነዚህም መካከል የ…
የአዲስ አበባ ከተማ አረንጓዴ አብዮት እና የሥነ-ምኅዳር ከፍታ ተፈጥሮ ንጹሕ አየርን፣ ዝናብን እና ለምለም መሬትን በመለገስ የሰውን ልጅ ሕልውና ስትደግፍ፣ ሰው ደግሞ እሷን በመንከባከብ እና በመጠበቅ ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል:: ይህንኑ የተፈጥሮ ሚዛን ለመጠበቅ በ2011 ዓ.ም የተጀመ…
የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት የኅብር ቀንን አስመልክቶ ለ6 በጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍ አደረገ የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት የኅብር ቀንን አስመልክቶ ከመላው የተቋሙ ሠራተኞች የተሰበሰቡ ለአንድ ሺህ ተማሪዎች የሚያገለግሉ የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች እንዲሁም …
ከፋፋይ ትርክቶችን በመቅበር አብሮነታችንን ያጸናንበት “አንድ ጀምበር” ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ሀገራችን ታሪክን በአዲስ መልክ የጻፈችበት፣ የ“አይቻልም”ን አስተሳሰብ በኅብረት ክንድ የናደችበት እና ኢትዮጵያውያን ታላቅ የዜግነት ገድል የፈፀሙበት ዕለት ነው:: በሁሉም የሀገራችን …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.