Channel
Updated: 2026-08-01
🚨 አርቢ ላይፕዚሾች ለያን ዲዮማንዴ ዝውውር ከሪያልማድሪድ የ 100 እና የ 115 ሚልዮን ዩሮ ሁለት ጥያቄ ቀርቦላቸው ውድቅ አድርገውታል። የጀርመኑ ክለብ 120 ሚልዮን ዩሮ ይፈልጋሉ። እስከሚጨመር ክፍያ ደግሞ እስከ 135 ሚልዮን ዩሮ ሊደርስ ይችላል። ➛ [BILD] "Share" @d…
🚨 አርሰናሎች ከቪኒሽየስ ዡኒዮር ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ከስምምነት ደርሰዋል። ➛ [HandOfArsenal] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:- አያክሶች ዩሊያን ብራንድትን በነፃ ዝውውር በይፋ አስፈርመዋል። እስከ 2029 ድረስ በሚያቆይ ውል የአምስተርዳሙን ክለብ ተቀላቅሏል። "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ሁለተኛ ዕድል ያገኘው ሙድሪክ! ይህ ዜና በተለይ ለቼልሲ ደጋፊዎች ደስታው ወደር የለሽ ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም ሁኔታው ማብቂያ ያለው አይመስልም ነበር። አሁን እንግዲ በስተመጨረሻም ሙድሪክ ነፃ ወቷል። ምናልባትም ለቼልሲ ደጋፊዎች እንደ አዲስ ፊርማ ልንቆጥረው እንችል ይሆናል። …
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
🚨 NEW:- ኤሜርሴ ፋዬ የኮትዴቯር አሰልጣኝ ሆነው አይቀጥሉም። ከአይቮሪያኖቹ ጋር ውላቸውን አያድሱም። 🗞 ➛ [L 'Equipe] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
ጂያኒ ኢንፋንቲኒዮ 🗣 "የ2030 ዓለም ዋንጫ ያለ ጥርጥር በታሪክ ምርጡ ይሆናል። ምክንያቱም በጣም ቆንጆ በሆነችው ሀገር በሞሮኮ ነው የሚደረገው።" "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:- ኤዲ ሀው ከኒውካስል ዩናይትድ በይፋ ለቀዋል። "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 BREAKING! ሚካይሎ ሙድሪክ በመጨረሻም ከዶፒንግ እገዳው በኃላ በድጋሚ እግርኳስ ለመጫወት ነፃ ሆኖ ተገኝቷል። እገዳው ተነስቶለታል። መድሪክ ለፕሪ ሲዝኑ የቼልሲን ስኳድ በሆንግ ኮንግ ይቀላቀላል። ሙድሪክ ከ,2024 በኃላ ያልተጫወተ ተጫዋች ነው። "Share" @dynamicspo…

ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!! ☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ | 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች ➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች ➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportet_bot Creator👉 ✦[ @duche_velle ] ✦ Other channel 👉 @classicfashionnns