Channel
የህዝብ ድምፅ
Updated: 2026-07-27
«በወለጋ የተፈጸመው መብረቃዊ እርምጃ እና የአዲስ ዓለም ክፍለ ጦር አዲስ አደረጃጀት!» «የከሃዲዎች ዕጣ ፈንታ እና የኮማንዶዎቹ ጥምር ድል!» «የአፋብን አዲስ ሪፎርም እና በየግንባሩ የተመዘገቡት ወታደራዊ ስኬቶች!» https://youtu.be/rIzQHpuyEP0
መደራጀት ስንጀምር እንደ ሞኝ የቆጠሩን ነበሩ። እንደ እብሪተኛ የተመለከቱንም ነበሩ። መሰልጠን እና መደራጀት ስንጀምር ማንንም ተማምነን አልነበረም። ትላንትን ከዛሬ ጋር ባሰናሰለ ነገንም ባመላከተ ስልታዊ ትንተና ላይ መቆማችን ደፋር እንድንሆን ስላስቻለን እንጅ። ገና ከፕሪቶሪያ ስድስት…
Media post
ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የቴዎድሮስ ዕዝ የአመራር ሪፎርም መጠናቀቅን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የቴዎድሮስ ዕዝ ላለፉት ወራት የአመራር ሪፎርም ለመስራት ከፍተኛ ስራ ሲሰራ የቆየ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ ሂደት ዕዙ መዋቅራዊ …
ከውጊያ ጎን ለጎን ህዝባዊ መድረኮች ተጠናክረው ቀጥለዋል። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወሎ ቤተ- አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ አሳምነው ኮር በተቆጣጠራቸው ቦታዎች ህዝባዊ መድረኮች ተጠናክረው ቀጥለዋል ። በሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች በኮሩ ከፍተኛ አመራሮች…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
Media post
Media post
Media post
