Channel
“እኔም፦ ትልቅ ሥራ እሠራለሁ፥ እወርድም ዘንድ አይቻለኝም፤ ሥራውን ትቼ ወደ እናንተ በመውረዴ ስለ ምን ሥራው ይታጐላል?“ ነህምያ 6: 3 YouTube፡ https://m.youtube.com/@apostolicanswers1
Updated: 2026-08-27
ከዚህ ቀደም በ2000 ዓም እትሙ ላይ በጻፍኩት ጉዳይ አንዳንድ ወንድሞች ያዘኑ መሰለኝ.. እንደመሰለኝም አሳዝኜ ቢሆን ይቅርታ እጠይቃለሁ.. ከእውቀትም ደግሞ ምንም እንኳን ብንጥርም ግን ደግሞ ብዙ ክፍተት ስለሚኖርብኝ ለመታረም ክፍት ነኝ.. ታድያ ግን ከዚህ ቀደም የጻፍኩት ስህተት መ…
እዚህ ጉዳይ ላይ የመልስ ቪዲዮ ቢሠራብኝም መልሼ ግን አልሠራም https://vt.tiktok.com/ZSVXQ4WdV/ 👆👆
የ2000 ዓም የመጽሐፍ ቅዱስ እትማችን በጣም ካሳዘነኝ የትርጉም ስህተት ውስጥ አንዱ:- “እርስዋም አካሉና ሁሉን በሁሉ የሚሞላ የእርሱ ሙላቱ ናት።” [ኤፌሶን 1: 23] ስለ ቤተ ክርስቲያን ሲናገር.. “ሁሉን በሁሉ የሚሞላ የእርሱ” ማለትም የጌታችን ኢየሱስ “ሙላቱ ናት” ይላል። ይህ…
ከዚህ ቀደም የእህቶች እና ሕጻናት ጥቃት ላይ ለመሥራት አስበን የተወሰኑ ባለሙያዎችን ከሰበሰብን በኋላ.. በአንዳንድ ምክንያት ነገሩ ተራዘመ.. አሁን ግን ክርስቲያናዊ በሆነ መልኩ እዚህ ጉዳይ ላይ መሥራት የምትፈልጉ ባለሙያዎች(ወንድሞችም እህቶችም) እስቲ በውስጥ ጻፉልኝና ለመሥራት ሞ…
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነሐሴ አሥራ ስድስት በዚች ቀን አምላክን የወለደች የእመቤታችን ድንግል ማርያም ሥጋዋ ወደ ሰማይ ያረገበት መታሰቢያዋ ሆነ። ከዕረፍትዋም በኋላ ከእነርሱ ስለመለየትዋ ሐዋርያት ፈጽመው ያዝኑ ነበር.. ከዚህም በኋላ የክብር ባለቤት ጌ…
የእግዚአብሔርን ቃል ሁሉ እወዳለሁ.. ከዛ ውስጥ ግን አንዱ: “ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ።” [ዮሐንስ 14: 3] በስመአብ.. እንዴት ያለ ተስፋ ነው ጌታ የሰጠን.. ጌታችን ሊወስደን ይመጣል.. ክብርም …
ሲጀመር ያቡ ትችላለች😁😁 ከብዙ አንግል ነው ስህተቱን የሚያሳየው.. https://vt.tiktok.com/ZSVDMD33C/ —
0:26 መጽሐፍ ቅዱስ ባይጻፍስ..?? ቤተ ክርስቲያን የወንጌል መስካሪ መሆኗ ይቋረጥ ነበር..?? 4:57 “ቤተ ክርስቲያን ትሳሳታለች ግን አትጠፋም” ለሚሉ😁😁 ክፍል - 2
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.