Channel
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @marketing_team433
Updated: 2026-09-13
✅አንዳድ ጥናቶች እንደሚሉት ከሆነ ያለ እድሜያቸው ፂም የሚወጣላቸው ወንዶች ( መላጣ 👨🦲) የመሆናቸው እድል በጣም ሰፊ ነው ይላል። ያለ እድሜው ፂም ላበቀለው ጎደኛችሁ 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 አርጉለት ምቀኛ ካልሆናችሁ። @amazing_fact_433 @amazing_fact_433
ዛሬ አለም አቀፍ የመላጦች ቀን "መላጦች ውበት ነው" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው። @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
በወላይታ ዞን ጠበላ ከተማ ኦጎዳማ ቀበሌ የሚገኙ ነዋሪዎች ለአዲስ ዓመት በዓል ማክበሪያ በሬ ሆድ ዕቃ ውስጥ ከፍተኛ ግምት ያለው ወርቅ ማግኘታቸውን ገልጸዋል🥵 በ115 ሺህ ብር ተገዝቶ የታረደው ይህ በሬ በውስጡ 12 ግራም የሚመዝን ወርቅ የያዘ ሆኖ የተገኘ ሲሆን፣ በወቅታዊ የገበያ …
☝Dwayne Johnson(The Rock) በ15 አመቱ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሆኖ ፣ 1.90 ሜትር ቁመትና 95 ኪሎግራም ይመዝን ነበር😱 @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
“የወንዶችን ቂልነት ማየት ከፈለጋችሁ ቆንጆ ሴት ሲያወሩ ተመልከታቸው። ከዚያም ሞኝ የሆነ አስቂኝ መልክ እና በጣም ደደብ አዲስ ፊት ትመለከታላችሁ” @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433 -ዶይስቶቭስኪ
“ሴት ልጅ አፏን ዘግታ ዝም እንድትል ማዘዝ የሚችለው ካሜራ ማን ብቻ ነው!” 🤗 ―ጆርጅ በርናርድ ሾው @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
ሚስት የባለቤቷን ብልት በጥርሷ ነክሳ ከባድ ጉዳት አደረሰች! በዚምባብዌ ሃራሬ ከተማ ከባለቤቷ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት የተናደደችው የ29 ዓመቷ ሻርሊን ሩቴንዶ ሙኔንጋ፣ የ33 ዓመቱን ባለቤቷን ብልት በመንከስ ከባድ ጉዳት ማድረሷን የዚምባብዌው "The Herald" ጋዜጣ ዘገበ። የጋ…
✅ጓዶች❗ አገራችን ባንዳ ልጆች እጅ ላይ ሆና ስትሸጥና ወደብ አልባ አገር ስንሆን፤ አገራችን ኢትዮጵያ የክብር ስሟ ሲጠፋ ፤ አገር በዘርና በጎሳ ስትከፋፈል፤ የማንም ወንበዴ መጫወቻ ሆና ስታዩ፤ እምዬ ኢትዮጵያ ስትዋረድ ያን ጊዜ እኛን በእጅጉ ታመሰግኑናላችሁ ። ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.