Channel
Updated: 2026-08-26
ባለ ውለታዬ ባለውለታዬ /2/ ከአመድ ያነሳኸኝ ከትቢያ ተጥዬ ተመስገን ጌታዬ አዝ በሩን ቢዘጋብኝ ስምዖን ጨክኖ ዝቅ አደርጎ ቢያየኝ ከአይሁድ ጋር ሆኖ እንድቀርብ ወደ እርሱ አዘዘ ጌታዬ እግሩን አጥበዋለሁ ወድቄ በእንባዬ /2/ አዝ የቀራጭ አለቃ ቢሆንም ስራዬ እንድወርድ ከዛፉ አዘዘ …
አቴርሳታ አቴርሳታ ሐገረ ገዥዬ ንገሥ በልቤ ላይ በሁለንተናዬ ንገሥ የኔ ጌታ የአንተ ነው ኑሮዬ አዝ እንዳይገዛኝ ብራቸው እንዳይገዛኝ ወርቃቸው የዚህን ዓለም ባለጠጎች ነብሴ አጥብቃ ራቀቻቸው ሰላም ይሻላል የእግዚአብሔር ሰላም ገንዘብ ስላለው ሰው እኮ አይሰራም አሜን አቴርሳታዬ ነህ ኑ…
የጽድቅ መማሪያ የትሕትና የጽድቅ መማሪያ የጌታዬ እናት የቃል ማደሪያ አዝ ባማረ ዜማ ማርያም ልበል ጠርቼሽ ደስታን ክብርን ልቀበል ማርያም ስምሽን ነፍሴ ወደደው አስደሳቹ ቃል ልቤን አወደው ከፍጥረት የለም እንዳንቺ ያለ ልሳኔ አወጀ ማርያም እያለ አዝ በጉባኤ ፊት ከዓውደ ምሕረት ማርያ…
መሰልኩሽ መሰልኩሽ ባማረ በተወደደ ነገር ያንቺን ክብር ማርያም እንዴትስ ልናገር ያንቺን ክብር ድንግል እንዴትስ ይመርመር አዝ ምንሽ ነው ላንቺ ሰማይ ከሰማይም በላይ ነሽ እሳትን በማህጸን ጸሐይን በእጅሽ ያቀፍሽ ይቅርና ከሰው ልጅ ንፁህ ነሽ ከመላእክት ሲመሰክሩ ሰማን ብለው ማርያም የ…
እኔ ግን በምህረትህ ብዛት እኔ ግን በምሕረትህ ብዛት እኔ ግን በይቅርታህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ አመልክሃለው እዘምርልሃለሁ በሕይወቴ ዘመን አንዲት ነገር ሻትኩኝ በቤትህ ተጥዬ መኖሬን መረጥኩኝ ከኃጢአት ድንኳን የአንተን ደጅ ይሻላል እረፍቴ ጌታዬ እቅፍህ ይሞቃል(፪) አዝ የክብርህ…
🚨የ12ክፍል ተማሪ ወጤት መረጃዎች የሚለቀቅበት የትምህርት ሚኒስቴር ቻናል ነው። 👇 https://t.me/+92Ke75skWOU3Y2Zk
በዕፀ መስቀሉ በዕፀ መስቀሉ የተከፈለልኝ የኢየሱስ ፍቅር ምንኛ ማረከኝ ከፍቅርም በላይ ሆነና መሠጠኝ ከመስቀል ሥር ሁኜ ፊቱን እያየሁኝ አዝ ዓለምን በፍቅሩ ያሸነፈ ጌታ የጸብን ማዕበል በፍቅሩ የገታ ሕይወቴን ጸጥ አድርጎ ይምራት በምልሐቱ እኔ ምን አለፍኝ አልደክምም በከንቱ አዝ ደሙ …
ማር ማር አለው ማር ማር አለው ከንፈሬን ማርያም እላለው ዛሬም የልቤ እኮ ነሽ ደጓ እናቴ እመቤቴ አዝ የት አለና ያሁሉ ድካሜ ዛሬ እናቴ ሆይ ሞገስ ላንቺ ጸንቷል እግሬ ለደካማው ለተገፋው ድጋፍ ሆነሽ እስከ ዛሬ እስከዚህ ቀን በልቤ አለሽ አዝ ይበረታል ሰነፍ ልቤ ሲሰማሽ ለስንቱ ሰው …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.